Student Clubs
Contact Us
About us
Announcement
Events
Vacancies
Home
About Us
History
Vision and Mission
Dean Messege
Board Members
College Administration
Students with us
Contact Us
Academics
Department of Language
About the Department
Course Breakdown
Regular Course Breakdown
Extension Course Breakdown
Summer Course Breakdown
Staff Profile
Research and Community Service
Action Plan
Department of Mathematics
Department of Natural Science
Department of Social Science
Department of Aesthetics and Physical Education
Department of Education
About the Department
Course Breakdown
Regular Course Breakdown
Extension Course Breakdown
Summer Course Breakdown
Staff Profile
Research and Community Services
Annual Plan
ECCE Unit
Special Need education Unit
Practicum Unit
HDP
ECLIC
School link
Administration
Administrative VP
Human Resource
Procurement finance and property Admin
General service
Other Administrative Bodies
Facility and Services
Library
Computer Library
Workshops
Laboratories
Sport and Recreation
Student Clubs
Registrar
About Registrar
Academic Calendar
Academic Regulations
Annual Plan
Staff Profile
Graduated Statistics
Download Files
Research
13
FEB
2023
በጎንደር ከተማ አዲሱ የአንደኛ ደረጃ የተማሪዎች የመማሪያ መፅሐፍትና የመምህር መምሪያን መምህራን ተዋወቁ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ አዲሱን ስርዓተ ትምህርት መሰረት በማድረግ የተዘጋጀውን የተማሪዎች የመማሪያ መፅሐፍትና የመምህር መምሪያ በከተማው በመንግስትና በግል ት/ቤቶች በማስተማር ላይ ለሚገኙ መምህራን ከየካቲት 2 ጀምሮ ሲያስተዋውቅ ቆይቷል፡፡ የመፅሐፍ ማስተዋወቂያ መርሃ ግብሩ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ለሚያስተምሩ መምህራን በዘመኑ ትምህርት እየተሰጠባቸው ባሉ አማርኛ፣ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ አጠቃላይ ሳይንስ፣ አካባቢ ሳይንስ፣ ህብረተሰብ፣ የዜግነት ትምህርት፣ የክወናና እይታ ጥበባት ትምህርት እና ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ የትምህርት አይነቶች በአዲስ ስርዓተ ትምህርት መሰረት በተዘጋጁ የመማሪያና ማስተማሪያ መፅሐፍት ዙሪያ ሲሆን ትውውቁን ቀደም ብሎ በመፅሐፍት ዝግጅቱ እና በአሰልጣኞች ስልጠና በተሳተፉ የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ መምህራን እና በየጉድኝቱ ተመርጠው የአሰልጣኞች ስልጠና በወሰዱ መምህራን ተስጥቷል። የጎንደር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ምክትል ኃላፊ አቶ ነጻነት መንግስቴ 3,040 የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ መምህራን በመፅሐፍት ማስተዋወቅ መርሀ ግብሩ ተሳታፊ መሆናቸውን ገልፀው የመፅሐፍት ትውውቁ መምህራኑ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት በተካተቱ አዳዲስ ነጥቦች ዙሪያ በቂ ግንዛቤ ይዘው የመማር ማስተማር ሂደቱን ጥራት ማሳደግ እንዲችሉ ታስቦ ከጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ጋር በቅንጅት መሰጥቱን አስረድተዋል። በስልጠናው ላይ የተሳተፉ መምህራን ከመጽሀፎቹ ይዘትና ተዛማጅ ጉዳዮች ጋር በተገናኘ የሚፈለገውን ግንዛቤ መፍጠር እንዲችሉ ያገዛቸው መርሀ ግብር መሆኑን ገልፀዋል፡፡
by
Temesgen Asres
Comments are off
Continue Reading →
09
JAN
2023
የ2015 ዓ/ም የገና በዓል አከባበር በጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ሞዴል አጸደ ህጻናት በፎቶ ግራፍ
by
Temesgen Asres
Comments are off
Continue Reading →
30
DEC
2022
በአንጋፋው የኮሌጃችን መምህር አቶ አምባው ደምሴ ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ለስራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን!
by
Temesgen Asres
Comments are off
Continue Reading →
20
DEC
2022
በጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ውጤታማነት የመምህራን ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ።
by
Temesgen Asres
Comments are off
ኮሌጁ ከየትምህርት ክፍሎች ለተውጣጡ መምህራን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መጽሃፍ ዙሪያ መጽፉን በአዘጋጁ መምህራን በኩል ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ስልጠናውን ያስጀመሩት የኮሌጁ ምክትል ዲን አቶ መለሰ በሪሁን አዲሱ ስርዓተ ትምህርት መጽሀፍት ላይ ውጤታማነት የሁሉም ባለድርሻዎች ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ስርዓተ ትምህርቱ አገራዊ ፣ ሙያዊና አሳታፊ መሆኑን የጠቆሙት ኃላፊው ተሳታፊዎቹ ተቀናጅተው ለስርዓተ
Continue Reading →
11
JUL
2022
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ ለክረምት የግል ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
by
Temesgen Asres
Comments are off
ቀን፡ 03/11/2014 ዓ.ም ማ ስ ታ ወ ቂ ያ ለክረምት የግል ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2014 ዓ.ም. የክረምት ሥልጠና በአዲሱ የመምህራን ሥልጠና ሥርዓተ ትምህርት መሠረት በቅድመ መደበኛ ዲፕሎማ (12+2) እና በዲግሪ (12+4) ሥልጠና የትምህርት ዘርፎች በግል ወጫችሁ መማር የምትፈልጉ አዲስ ተማሪዎችን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ. የትምህርት መስኮች የትም/ደረጃ
Continue Reading →
29
JUN
2022
በ2014 ዓ/ም ለኮሌጁ 3ኛ እና 4ኛ አመት የክረምት ሰልጣኞች በሙሉ
by
Temesgen Asres
Comments are off
Continue Reading →
25
JUN
2022
Temesgen Asres, [6/24/2022 6:07 PM] [ File : 4.Gondar.xlsx ] በ2014 ዓ.ም በመደበኛው ፕሮግራም ለቅድመ አንደኛ ደረጃ መምህርነት በዲፕሎማ ለመሰልጠን የተመለመሉ ዕጩ መምህራን የኮሌጅ ምደባ እኛ በ2014 ዓ.ም በመደበኛው ፕሮግራም ለአንደኛ እና ለመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መምህርነት በዲግሪ ፕሮግራም ለመሰልጠን የተመለመሉ ዕጩ መምህራን የኮሌጅ ምደባ
by
Temesgen Asres
Comments are off
በ2014 ዓ.ም በመደበኛው ፕሮግራም ለቅድመ አንደኛ ደረጃ መምህርነት በዲፕሎማ ለመሰልጠን የተመለመሉ ዕጩ መምህራን የኮሌጅ ምደባ እኛ በ2014 ዓ.ም በመደበኛው ፕሮግራም ለአንደኛ እና ለመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መምህርነት በዲግሪ ፕሮግራም ለመሰልጠን የተመለመሉ ዕጩ መምህራን የኮሌጅ ምደባ https://drive.google.com/file/d/1ikNJfjkxtMGfsKKyg2iQ2DFfTsZkp5m7/view?usp=sharing
Continue Reading →
18
JUN
2022
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች 11ኛ ዙር የጥናትና ምርምር ኮንፍረስ በጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ እየተካሄደ ነው፡፡
by
Temesgen Asres
Comments are off
Continue Reading →
14
JUN
2022
Vacancy
by
Temesgen Asres
76 Comments
Continue Reading →
13
MAY
2022
ለኮሌጁ መምህራንና ትምህርትና ስልጠና ባለሙያዎች የ2014ዓ.ም ኮሌጅ-አቀፍ ጥናትና ምርምር “Proposal Defence” ግንቦት 04/2014 ዓ.ም ተካሄደ
by
Temesgen Asres
Comments are off
Continue Reading →
1
2
3