College Administration

Members of Academic Commission

S.N Name Position Phone Office E-mail
1 Sentayehu Negash Meshesha Dean 0918786261
2 Adane Digisie Melesew V/Dean 0918543919
3 Girma Dagnew  Tefera V/Dean 0918702770
4 Banchamalak Tsegaye Department Head 0918220803
5 Yemataw Moges Fasil Department Head 0913795458
6 Awoke Debebe Akalu Department Head 0918771299
7 Zinashwork Birhanu Tegegne Department Head 0918728503
8 Ambachew Mulualem Kindie Department Head 0918777913
9 Tatek waleligne Dejen Department Head 0920218550
10 Teferi Abebe Fenta Head of Registrar 0918785179
11 Senayit Tsegaye G/Woled Head of Gender 0913206239
12 Agmase Amare Setegne Chairman of  GCTE Teachers Association 0918703396
13 Kindie Teshome W/tsadik Secretary of the Commission 0924395402

14 Regular Students Representative
15 Evening Students Representative

Duties and Responsibilities of the Academic Commission  የአካዳሚክ ኮሚሽን ተግባርና ኃላፊነት

Members of Management Committee/የሥራ አመራር ኮሚቴ አባላት

  1. ዲን ————————————————–ሰብሳቢ
  2. ሁለቱ ምክትል ዲኖች————————————–አባል
  3. የሥርዓተ ጾታ አሃድ ተጠሪ ——————————–አባል
  4. የግዥና ፋይናንስ ን/አስ የስራሂደት ሃላፊ———————-አባል
  5. የሰዉሃይል ን/የስራ ሂደት ሃላፊ ——————— አባልናፀሐፊ

 Duties and Responsibilities of the Management Committee የሥራ አመራር ኮሚቴ ተግባርና ኃላፊነት

  1. በስትራቴጂክ ጉዳዮችና ዲኑ መለየት አለባቸው ብሎ በሚያምንባቸው ሌሎች ጉዳዮች ላይ ዲኑን ያማክራል፣ እንዲሁም የኮሌጁን እንቅስቃሴዎች የመከታተያ፣ የማስተባበሪያና የመገምገሚያ መድረክ ሆኖ ያገለግላል፣
  2. በኮሌጁ ዲን ተዘጋጅቶ የሚቀርበውን የኮሌጁን የአጠቃላይ ትምህርት የረጅም፣ የመካከለኛና የአጭር ጊዜ እቅድና በጀት መርምሮ ለቦርዱ ያቀርባል፡፡
  3. የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ በኮሌጁ ተግባራዊ መሆኑን ይከታተላል፣ ይደግፋል፡፡
  4. የኮሌጁን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ለማጠናከር የወጡ የአሠራር መመሪያዎች፣ ማኑዋሎች፣ ደንቦች ተግባራዊ መሆናቸውን ይከታተላል፡፡
  5. በየሥራ ሂደቱ ተዘጋጅተው የሚቀርቡ ማኑዋሎችና በኮሌጁ ደረጃ የሚዘጋጁትን የሥነ ሥርአትና የአሠራር ደንቦች መርምሮ ለቦርዱ ያቀርባል፡፡
  6. በትምህርት ክፍሎች የሚቀርብ እና ለስልጠናው አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የአዲስ ` አሠልጣኝ መምህራን ቅጥር ላይ መወሰን፣
  7. ለኮሌጁ ሰልጣኞች፣ ሠራተኞችና አሠልጣኝ መምህራን የተመቻቸ የሥራ ሁኔታ እንዲፈጠር ስልት ዘርግቶ ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
  8. በኮሌጁ የሥልጠና ሥርአቱን የሚያግዙ ልዩ ልዩ አደረጃጀቶችን በየጊዜዉ እንዲጠናከሩ ድጋፍ ያደርጋል፡፡
  9. በየሥራ ሂደቱ የሰው ኃይል እንዲሟላ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፡፡
  10. እያንዳንዱ የሥራ ሂደት ራሱን ችሎ እንዲሠራ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፡፡
  11. የየሩብ አመት ሪፖርቶችን መርምሮ ለቦርዱ ያቀርባል፡፡