Other Administrative Bodies

የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የውስጥ ኦዲት

የስራ ዘርፉ ሃላፊ ሙሉ ስም፡- ሙሉእመቤት ፀጋው          ስልክ፡- 0921310350

የስራ ዘርፉ የሰው ሃይል ብዛት፡- 1

ጾታ፡- ሴ

የትምህርት ደረጃ ፡- ዲግሪ

  • የስራ ልምድ ፡-  6ዓመት ከ6ወር

የስራ ዘርፉ ዋና ዋና ተግባራት

  • ቅድሚያ የሚሰጣቸው ተግባራትን ከመስሪያ ቤቱ አላማ ጋር የተጣጣሙ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የስጋት ተጋላጭነት ያለባቸውን የስራ ክፍሎች መሰረት ያደረገ እቅድ በማዘጋጀት ለመ/ቤቱ ሃላፊ አቅርቦ  በማኔጅመንት እንዲፀድቅ ማድረግ
  • የፀደቀውን እቅድ ለሚመለከተው አካል መላክ
  • እቅዱን ሁሉም ኦዲት ተደራጊ የስራ ክፍሎች እንዲያውቁት ማድረግ
  • አስቀድሞ  ብቅድ ያልተያዘ ልዩ ኦዲት እንዲደረግ በመ/ቤቱ የበላይ ሃላፊ ሲታዘዝ ኦዲት ማድረግ
  • የፋይናንስ አጠቃቀሙ አዋጆችን፣ ደንቦችንና መመሪያዎችን የጠበቀ መሆኑን በፋይናንሻል ኦዲት ያረጋግጣል
  • የተቋሙንንብርት አያያዝና አጠቃቀምመንግስት ባወጣው አዋጅ፣ ደንብና መመሪያ መሰረት በትክክል ተፈጣሚ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የንብርት ኦዲት ያደርጋል
  •  በውስጥ ኦዲት የተከናወኑ ተግባርትን የሚገልፅ ወቅታዊና አመታዊየስራ አፈጻጸምሪፖርት ለመስሪያ ቤቱ የበላይ ሃለፊ ማቅረብ
  • በምርመራ ወቅት ለተደረሰባቸው ግኝቶችመተማመኛ የዘጋጃል፣ከተመርማሪዎች ጋር የፈራረማል
  • መተማመኛ በማይፈርሙ ተመርማሪዎች ላይሪፖርት በማዘጋጀትለቅርብ ሃላፊው ያቀርባል ውሳኔውንም የከታተላል በበጀት አመቱ መጨረሻ
  • በተደረሰባቸው ግኝቶች ላይ ከቅርብ ሃላፊው ጋር ይወያያል
  • በበጀት አመቱ መጨረሻ በመስሪያ ቤቱ አማካኝነትየተደረገውን ቆጠራ አዋጅ፣ ደንብና መመሪያ መሰረትመከናወኑን በማረጋገጥከቆጠራ ሰነዱ ጋር ለቢሮው እንዲቀርብ ማድረግ ፣ይህንንም ለማረጋገጥ በቆጠራ ወቅት በታዛቢነት መገኘት
  • የውጭ ኦዲተሮጭ በሚያቀርቧቸው ግኝቶች ላይየእርምት እርምጃዎች እንዲወሰዱ ክትትል ማድረግ
  • የኦዲት መግቢያና መውጫ ውይይት ላይ በመገኘት አስፈላጊውን ማብራሪያ ማድረግ