- የስራ ዘርፉ ሃላፊ/ተጠሪ፡- አስቴር ሙላት ከበደ ስልክ ቁጥር፤- 09-86-37-62-82
ኢ-ሜል pfpa@gcte.edu.et
- በስራ ዘርፉ ስር ያሉ የስራ ዘርፎች /ክፍሎች ፡-
- ሂሳብ ኦፊሰር ፡-
- አልማዝ አባተ ስልክ ፡-ቁጥር 09-01-45-79-63 ፣
- አለሚቱ አፈወርቅ ፡-ስልክ ቁጥር 0918120013 ኢ.ሜል alemituafework@gmail.com
- ያለምወርቅ ጥበቡ ፡-ስልክ ቁጥር 09-18-72-10-78
- ግዥ ኦፊሰር ፡-
- እርስቴ ወ/አረጋይ ፡-ስ.ቁ 09-45-25-44-15
- ጥበቡ ድረስ፡- ስ.ቁ 09-18-20-04-52 ኢ.ሜል Tibebu dires@gmail.com
- ንብረት ኦፊሰር ፡-
- አልማዝ ብርሃኑ ፡- ስ.ቁ 09-18-70-37-92
- ቋሚ ንብረት
- መዲና እያያው ፡- ስ.ቁ 09-18-70-37-92
- አይ. ሲቲ
- ዑስማን መሃመድ ፡- ስ.ቁ 09-18-03-31-24
- ፅህፈት እና ቢሮ አስተዳደር
- መቅደስ ሳህሉ ስ.ቁ 09-18-60-42-55 ኢ.ሜል mekedessehalum@gmail.com
- የስራ ዘርፉ የሰው ሃይል በፆታ በትምህርት ደረጃ ልምድ ወዘተ የሚገልፅ ሰንጠረዥ
ተ.ቁ | የስራ መደብ | ብዛት | ፆታ | የትምህርት ደረጃ | ልምድ | ምርመራ |
1 | ግ/ፋ/ን/አስ/የስራ ሂደት | 1 | ሴት | 1 ዲግሪ | 8 ዓመት |
- የስራ ዘርፉ ዋና ዋና ትግባራት
· የስራ ሂደቱን ተግባራት ዝርዝር የማስፈፀሚያ ውጤት ተኮር ዕቅድ በማዘጋጀት ለሚፈፅሟቸው ሰራተኞች ግልፅ ማብሪሪያ /Orientation/ በመስጠት ለተግባራቱ ስኬታማነት የጋራ መግባባት ላይ መድረስ ተግባራቱን ቆጥሮ መስጠት ቆጥሮ መቀበል የተግባራት ዕቅድ መከታተያ ቅፅ /Chek liste / በማዘጋጀት የተግባራቱ ሂደት በሚፈለገው የጥራት መጠንና መከናወኛ ጊዜ መፈፀማቸውን እየተከታተሉ በመገምገም የቅርብ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፤
· የስራ ሂደቱ ሰራተኞች የክፍሉን ዕቅድ ሂደትና ውጤት ቋሚ በሆነ የጊዜ ሰሌዳ የሚገመግሙበት አሰራር በመፍጠር በአፈፃፀም ላይ ለሚታዩ ችግሮች ወቅቱን የጠበቀ መፍትሄ መስጠት፤ · የስራ ሂደቱን የሩብ አመት የክፍሉን ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በጥራትና በወቅቱ በማጋዘጋጀት ለሚመለከተው አካል መስጠት፤ · የስራ ሂደቱ ሰራተኞች በስራ ቦታቸው ላይ ማንነታቸውን የሚገልፁ መግለጫዎች የሚሰጧቸውን የአገልግሎት አይነቶችና የአገልግሎት መስጫ ቀናትና ጊዜያትን የሚገልፁ መረጃ ሰጭ ፅሁፎችን በመለጠፍ እና ራስ ገላጭ መታወቂያ በመልበስ ወደ ክፍሉ ለሚመጡ ተገልጋዬች ምቹ ሁኔታ መፍጠር፤ · የስራ ሂደቱ ሰራተኞች የስራ ስዓትን አክብረው የቀን ተቀን ሰራዎቻቸውን ማከወናቸውን መከታተል ወርሀዊ የክፍያ ማረጋገጫ ለሚመለተው አካል መስጠት፤ · ከተለያዩ የውስጥና የውጭ የስራ ክፍሎች ምላሽ እንዲሰጥባቸው ለሚጠየቁ ጉዳዬች በወቅቱ ተገቢ ምላሽ እንዲሰጥባቸው ማድረግ፤ · ወደ ስራ ክፍሉ የሚመጡ አሰለጣኝ መምህራን ሰልጣኞችና ሌሎች ተገልጋዬችን በዲሞክራሲያዊነት በፍትሀዊነት በግልፀኝነት እና በመልካም አገልግሎት አሰጣጥ መርህ መሰረት ማሰተናገድ፤ · ለዘመኑ የተፈቀደ የመደበኛ የውስጥ ገቢ በጀትና ተራድኦ ገንዘብ በፋይናንስ ደንብና መመሪያ መሰረት ስራ ላይ መዋሉን ማረጋገጥ፤ · የባንክ ሂሳብ እንቅስቃሴ በየዕለቱ በመከታተልና መቆጣጠር የሂሳብ ማስታረቂያም /Reconslaion/ በየወሩ በመስራት ሪፖርት ማቅረብ፤ · ልዩ ልዩ የፋይናንስ ክፍያ አገልግሎት የሚፈፀሙበት የጊዜ ሰሌዳ በማዘጋጀት የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲገኝ ማድረግ · የመንግስት ግዴታ የሆኑ ወጭዎች / የስልክ የመብራትና የውሀ ክፍያዎችን በወቅቱ መክፈል፤ · የልዩ ልዩ ቋሚና አላቂ ንብረቶች ግዥ የፋይናንስ ደንብና መመሪያን ተከትሎ በሚቀርበው የግዥ ጥያቄ መሰረት በወቅቱ ተፈፅሞ የሚፈልገው ግልጋሎት እንዲገኝ ማድረግ፤ · ለልዩ ልዩ ግዥዎች የሚወጡ ሂሳቦችን እንቅስቃሴ በመዝገብ መከታተል ለወጡበት አላማ መዋላቸውን ማጋገጥ ሰነዶች ወቅታቸውን እየጠበቁ እንዲወራረዱ ማድረግ፤ · የአላቂና ቋሚ ንብረቶች አመዘጋገብ ፣ አጠባበቅ ቁጥር አሰጣጥ የገቢና ወጭ ሂደት የንብረት አጠቃቀም ደንብን ተከትሎ እንዲፈፀም ማድረግ፤ · ግልጋሎት የማይሰጡ ንብረቶችንና የሂሳብ ሰነዶችን የንብረትቆጣሪ ኮሚቴ አጣርቶ በሚያቀርበውና የንብረት መመሪያ በሚፈቅደው መሰረት እንዲወገዱ ማድረግ፤ · የመኪና ጥገና ጋራዥን በጨረታ መርጦ ግልጋሎት የሚገኝበትን አሰራር መፍጠር የመኪኖችን ደህንነት መጠበቅ በአግባቡ ማሰማራት አገልግሎታቸውን መቆጣጠር ለመኪኖች ኢንሹራንስ መግባት አመታዊ ክላውዶ በወቅቱ ማስፈፀምየመኪና ጥገና ጋራዥን በጨረታ መርጦ ግልጋሎት የሚገኝበትን አሰራር መፍጠር የመኪኖችን ደህንነት መጠበቅ በአግባቡ ማሰማራት አገልግሎታቸውን መቆጣጠር ለመኪኖች ኢንሹራንስ መግባት አመታዊ ክላውዶ በወቅቱ ማስፈፀም፤ · የውሀ ፣ የመብራት ፣ የስልክ ፣ የፋክስ ፣ የኢንተርኔት ወዘተ አገልግሎት በተሟላ ሁኔታ እንዲገኙ ማድረግ፤ · የግቢና ንብረት ጥበቃ ስራን ማጠናከር የሚወጣ ንብረት በህጋዊ መንገድ መውጣቱን ማረጋገጥ የሚገቡ ደንበኞችን እየፈተሹ በመታወቂያ እንዲገቡ ማድረግ፤ · በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ አገልግሎት መስጫ ግንባታዎችና የጥገና ስራዎች ማከናወን፤ · ልዩ ልዩ የትምህርትና የአስተዳደር አገልግሎት መስጫ /መምህራን ቢሮ ህንፃ ላይ ያለውን ክፍት ቦታ ማሰራት ሌሎች ለሱቅ አገልግሎት የሚውሉ ትንንሽ ቤቶችን መስራት የመምህራን መዝናኛ ቤት ለብቻ ማዘጋጀት የተጀመረውን የስፖርት ሜዳ ትሪቡን/ ማጠናቀቅ፤ · ወደ ልዩ ልዩ ክፍሎች የሚያገናኙ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን ማስተካከልና ጥገና ስራ መስራት፤ · የመማሪያ ክፍሎች መሰረቶችና መፋሰሻ ቦዬች ጥገናና የማስተካከል ስራ መስራት፤ · ያልታጠረውን የኮሌጁን ግቢ በድጋይ ግንብና ብረት ማጠር የፈረሰውን መልሶ መገንባት፤ · ንብረት ያለባቸውን ክፍሎች በርና መስኮቶች የብረት ፍርግርግ ማሰራት · ለመምህራን ቢሮዎች የመምህራንን ወንበርና ጠረጼዛ ማሟላት · በየመማሪያ ክፍሎች ለመምህራን ማረፊያ የሚሆኑ ወንበርና ጠረጼዛዎችን ማሟላት · የቤተ መፅሀፍቱን የሽንት ቤት ማጠራቀሚያ ጉድጓድ /safity tanker/ ማሰራት · የመማሪያ ክፍሎችን ወለል እድሳት ማድረግ |
- በስራ ዘርፉ ስር ያሉ የስራ ዘርፎች/ክፍሎች ሰው ሃይል፣ በፆታ በትምህርት ደረጃ ልምድ ወዘተ/
1 | ሂሳብ ኦፊሰር | 3 | ሴት | 1 ዲግሪ | 10 ዓመት | ||
– | 2 ዲፕሎማ | 24 ዓመት | |||||
2 | ግዥ ኦፊሰር | 2 | ሴት | 1 ዲፕሎማ | ዓመት | ||
ወንድ | 1 ዲግሪ | 6 ዓመት | |||||
3 | ንብረት ኦፊሰር | 1 | ሴት | ዲግሪ | ዓመት | ||
4 | ቋሚ ንብረት | 1 | ሴት | ዲግሪ | ዓመት | ||
5 | አይ. ሲቲ | 1 | ወንድ | ዲግሪ | ዓመት | ||
6 | ፅህፈት እና ቢሮ አስተዳደር ፅህፈት እና ቢሮ አስተዳደር | 1 | ሴት | ዲፕሎማ | ዓመት | ||
የሂሳብ ክፍል ዋና ዋና ትግባራት
- በየእለቱ የሚንቀሳቀሰውን ማንኛውም ሂሳብ በእለቱ የሂሳብ ሌጀር ካርድና በበጀት ወጭ ተቀፅላ ሌጀር ካርድ እና በአቪክስ በወቅቱ መመዝገብ /ወቅታዊ ምዝገባ ማካሄድ/፣
- ማንኛውም ወጭ በስራ ላይ ያለውን የመንግስት ሂሳብ አያያዝ ስርዓት መሰረት አድርጎ መፈፀም፣
- በኮሌጁ በሂሳብ አርዕስት በወጭ ሂሳብ መደብ የበጀት ወጭ ተቀፅላ ሌጀር ካርድ በመያዝ ከበጀት በላይ ክፍያ እንዳይፈፀም ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ፣
- በእያንዳንዱ የባንክ ሂሳብ ቁጥር አጠቃላይ የሂሳብ ሌጀር ካርድ መያዝ፣
- በፀደቀ ሰነድ የሚከፈሉ ሂሳቦች በበጀት ወጭ ተቀፅላ ሌጀር ካርድ መመዝገብና ወደ ሰነድ ክፍል ማስተላለፍ ፣
- የተከፋይና ተሰብሳቢ ሂሳብ ገቢና ወጭ አፈፃፀም በእለቱ ክትትል ማድረግ፣
- በጊዜ ገደብ ሊወራረድ ያልቻለ ተሰብሳቢና ተከፋይ ሂሳብ ለስራ ሂደቱ በግልፅ ከቀረበ በኋላ የማኔጅመንት ኮሚቴው ውሳኔ እንዲሰጥበት ማድረግ ፣
- የኘሮጀክት ፈንድ ፣ የወጭ ሪፖርት በእርዳታ ሰጭዎች ፍላጎት እየተዘጋጀ መላክ፣
- የዕለት ሳጥን ሂሳብ በየእለቱ ከሂ/ሌጀር ካርድና ከጥሬ ገንዘብ መዝገብ ጋር እኩል መሆኑ እያረጋገጡ መስራት ፣
- የ3ቱም ሂሳቦች ወርሀዊ የሂሳብ ሪፖርት ወሩ በገባ እስከ 5ኛው ቀን በጥራት ተሰርቶ ለዞኑ ገ/ኢ/ል/መምሪያ መላክ፣
- የውስጥ ገቢ መሰብሰብና መሂ 64 ማጠቃለል ወደ ሌጀር ማወራረስ /መመዝገብ/፣
- የውስጥ ገቢ ወጭዎችን መመዝገብና ከበጀት በላይ እንዳይከፈል ጥንቃቄ ማድረግ፣
- ከውስጥ ገቢ የተሰበሰበውን ገንዘብ በየቀኑ ባንክ ገቢ ማድረግ፣
- የሚቀርበው የሂሳብ ሪፖርት ተዓማኒነት ያለው መሆኑን ማረጋገጥ፣
- የባንክ ማስታረቂያ በየወሩ እየተዘጋጀ ከሂ/ሪፖርቱ ጋር መላክ፣
- ሌሎች በክፍሉ የሚሰሩ ስራዎችን በክፍል ኃላፊው የሚሰጡትን ደራሽ ስራዎችን መስራት፣
- በየ2 ሳምንት የተሰሩ ስራዎችን መገምገም
በዋና ገ/ያዥ ዋና ዋና ትግባራት
- የውስጥ ገቢ መሰብሰብና ወደ ባንክ ገቢ ማድረግ /በየቀኑ/
- በረዳት ገ/ያዥ የተሰበሰበውን ገንዘብ በመ/ሂ 64 መረከብ
- ከባንክ ገንዘብ በማውጣትና ለተማሪዎች የኪስ ገንዘብ እንዳስፈላጊነቱ መክፈል
- የመምህራን የሰራተኞች የትርፍ ሰዓት ክፍያን መፈፀም
- ገቢ የሚሆኑትንና ወጭ የሚሆነውን ገንዘብ በመሂ/60/61/ መመዝገብና የእለቱን ቀሪ ጥሬ ገንዘብ ማወቅና በሂሳብ ቋት ለይቶ ማስቀመጥ
- የሁሉንም የሂሳብ አካውንት ገንዘብ ለይቶ መያዝ
- የእለት ሳጥን እንዲሰራ ክትትል ማድረግና መስራት
- ሌሎች ልዩ ልዩ ክፍያዎችን መክፈል
- ከክፍሉ የሚሰጠውን ተጨማሪ ስራ መስራት
በረዳት ገ/ያዥ ዋና ዋና ትግባራት
- ከተማሪዎች እና ከተለያዩ ግለሰቦች ገንዘብ መሰብሰብ
- ልዩ ልዩ ገቢወችን መሰብሰብ እና የጨረታ ሰነድ መሸጥ
- የተሰበሰበውን ገንዘብ በመ/ሂ 65 ዘርዝሮ ለዋና ገዘብ ያዥ በመሂ 64 ማስረከብ
- የተማሪዎችን የኪስ ገንዘብ ከዋና ገ/ያዥ ጋር ሆኖ መክፈል
- የመምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞችን የትርፍ ሰዓት ክፍያ ከዋና ገ/ያዥ ጋር ሆኖ መክፈል
- ከክፍሉ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎች መስራት
- ዋና ገ/ያዥ በማይኖርበት ወቅት ተካቶ መስራት
በቢሮ አስተዳደር ባለሙያ ዋና ዋና ትግባራት
- ከግዥ/ፋ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት እንዲፃፍ የሚቀርቡትን ደብዳቤዎች መፃፍና ለሚመለከተው ክፍል መስጠት፣
- ከተለያዩ ክፍሎች የሚመጡትን ደብዳቤዎች ገቢ ማድረግና ለሚመለከተው ክፍል ማቅረብ፣
- በስራ ሂደቱ የሚፃፋትን ደብዳቤዎች ወጭ ማድረግ፣
- የተለያዩ ደብዳቤዎችን ፋይል ማድረግ ፣
- የሂሳብ ሰነዶችን ተረክቦ በጥንቃቄ ማስቀመጥ /በየቀኑ/፣
- ሌሎች በክፍሉ የሚሰጠውን ስራ መስራት ፣
- በስብሰባ ሰዓት ቃለ-ጉባኤ መያዝ ፣
በአይ.ሲቲ ባለሙያ ዋና ዋና ትግባራት
የኮምፒውተር ሃርድዊሮችና ሶፍትዌር፣ፕሪንተር፣ፎቶ ኮፒ ብልሽት መፈተሸና መለስተኛ ጥገና መስጠት
- የኔትወርክ እቃዎችን ብልሽት መፈተሸና መለስተኛ ጥገና መሰጠት
- የኔትወርክ ዝርጋታ ማካሄድ በዚህ ውስጥ የኢንተርኔት ገመድና የኔትወርክ ዕቃዎችን መግጠምና መዘርጋትን
- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እስፔስፊኬሽን ማዘጋጀትና ጥራታቸውን ማረጋገጥ
በግዥ ኦፊሰር ዋና ዋና ትግባራት
- የግዥ እቅድ ማውጣት
- የበጀት አመት የግዥ ፍላጎት በየስራ ሂደቱ ማሰባሰብ
- የሚገዙትን እቃዎች በየሂሳብ መደቡ መለየት
- የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀትና ሰነዱ እንዲሸጥ ማድረግ፣
- የጨረታ ሰነዱን ማስከፈትና አሸናፊውን መለየት ፣
- የጨረታ ሰነዱን ከሚመለከተው ክፍል እንዲፀድቅ ማድረግና በጥቅል ግዥ ጥራት ያለውን እቃ መግዛት
- እቃዎችን ለመግዛት በጀት መኖሩን አረጋግጦ ገንዘቡን ወጭ ሆኖ እንዲከፈል ክትትል ማድረግ፣
- ዕቃውን ተረክቦ ለንብረት ክፍል ማስረከብ /ገቢ ማድረግ/፣
- ለግዥ የወሰዱትን ገንዘብ በወቅቱ ማወራረድ ፣
- የመኪኖችን ፣ የኮምፒውተር ፣ የኘሪንተርና ሌሎች እቃዎችን ጥገና የምግብና የመጠጥ አመታዊ ጨረታ ማውጣት
- የተበላሹ መኪኖች ፣ ኮምፒውተር ፣ ኘሪንተርና ራይዞ ማስጠገን፣
- በቢሮው ውስጥ የሚገኙ ወንበር ጠረጵዛና ሌሎችን መሳሪያዎች ጥገና ጨረታ ማውጣት ፣
- የተበላሹ እቃዎችን ማስጠገንና ሂሳቡን በወቅቱ ማወራረድ ፣
- ከክፍሉ የሚሰጡትን ሌሎች ስራዎች መስራት ፣
- የተንጠባጠበ ግዥ እንዳይገዛ ጥንቃቄ ማድረግ፣/መከላከል/
- ሌሎች ደራሽ ስራዎችን መስራት ፣
- ከክፍሉ የሚሰጡ ተጫማሪ ስራዎችን መስራት
- የተማሪዎች ሽንት ቤት እንዲመጠጥ ጥያቄ ሲቀርብ ገንዘቡን ከፍሎ ማስመጠጥ
የቋ/ን/ም/ኦፊሰር ዋና ዋና ትግባራት
የንግድ ቤቶችን የኪራይ ውል ከየዞኑ ፈትህ መምሪያ ውል መስጠት
- የሚወገዱ ንብረቶች በመመሪያው መሰረት ማስወገድ፣ /መከታተል/
- አመታዊ የንብረት ቆጠራ ማስደረግ ፣
- ቋሚ እቃዎችን መዝግቦ መያዝ ፣
- የመምህራን መኖሪያ ቤት እና ቢሮዎች መማሪያ ክፍሎች መከታተል ጥገና የሚያስፈልጋቸውን ቤቶች ለይቶ ማቅረብ ፣
- ቋሚ እቃዎችን መለያ ቁጥር መስጠት ፣
- የኮሌጁን መጋዝን በስርዓት እንዲያዝ መከታተል
- ሰራተኞች ያወጧቸውን ዕቃዎች ለይቶ መያዝ /በየስማቸው/
- ከክፍሉ የሚሰጠውን ስራ መስራት ፣
በንብረት ኦፊሰር ዋና ዋና ትግባራት
- የተገዙ ንብረቶችን ገቢ ማድረግና በድልድሉ መሰረት ለየስራ ሂደቱ ማከፋፈል ፣
- ንብረቶችን በአግባቡ እንዲያዙ ማድረግ ፣
- መወገድ የሚገባቸውን ንብረቶች ለይቶ ማቅረብና እንዲወገዱ ክትትል ማድረግ
- ነዳጅ በኖርማላይዜሽን መሰረት እንዲሞላ ማድረግ ፣
- የመኪና መዘዋወሪያ ማዘጋጀትና በህጉ መሰረት እንዲሰሩ ማድረግ፣
- ንብረቶችን መለያ ቁጥር መስጠት ፣
- አመታዊ የንብረት ቆጠራ ማድረግ ፣
- እቃዎችን ገቢና ወጭ ሲደረጉ እስቶክ ካርድ /ካርድ መስራት/
- ሌሎች ስራዎችን ተከታትሎ መስራት ፣
- ከክፍሉ የሚሰጡ ስራዎችን መስራት ፣
- በየንብረት ክፍሉ ያሉ ንብረቶችን በአግባቡ ተደርድረው እንዲቀመጡ ማድረግ ፣
- ያሉት ፋሲሊቲዎች/
- ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር በቁጥር 10
- ላፕቶፕ በቁጥር 4
- የስራ ዘርፉ ዓመታዊ እቅድ
ዕቅድ | የሚከናወኑ ተግባራት | የክንውን ጊዜ /ሩብ አመት/ | ክንውን በመቶኛ | |||
1ኛ | 2ኛ | 3ኛ | 4ኛ | |||
ግብ1የተናጠልና የጋራ ተግባሮቻቸውን በጥራት በብቃትና በወቅቱ እንዲፈፅሙ ማድረግ የስራ ሂደቱን ተግባራት በዕቅድ መምራት | · የስራ ሂደቱን ተግባራት ዝርዝር የማስፈፀሚያ ውጤት ተኮር ዕቅድ በማዘጋጀት ለሚፈፅሟቸው ሰራተኞች ግልፅ ማብሪሪያ /Orientation/ በመስጠት ለተግባራቱ ስኬታማነት የጋራ መግባባት ላይ መድረስ ተግባራቱን ቆጥሮ መስጠት ቆጥሮ መቀበል የተግባራት ዕቅድ መከታተያ ቅፅ /Chek liste / በማዘጋጀት የተግባራቱ ሂደት በሚፈለገው የጥራት መጠንና መከናወኛ ጊዜ መፈፀማቸውን እየተከታተሉ በመገምገም የቅርብ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ | ü | ü | ü | ü | |
· የስራ ሂደቱ ሰራተኞች የክፍሉን ዕቅድ ሂደትና ውጤት ቋሚ በሆነ የጊዜ ሰሌዳ የሚገመግሙበት አሰራር በመፍጠር በአፈፃፀም ላይ ለሚታዩ ችግሮች ወቅቱን የጠበቀ መፍትሄ መስጠት | ü | ü | ü | ü | ||
· የስራ ሂደቱን የሩብ አመት የክፍሉን ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በጥራትና በወቅቱ በማጋዘጋጀት ለሚመለከተው አካል መስጠት | ü | ü | ü | ü | ||
ግብ 2 በክፍሉ የሚናወኑ ተግባራትን በመልካም አገልግሎት አሰጣጥ መርህ መሰረት መፈፀም | · የስራ ሂደቱ ሰራተኞች በስራ ቦታቸው ላይ ማንነታቸውን የሚገልፁ መግለጫዎች የሚሰጧቸውን የአገልግሎት አይነቶችና የአገልግሎት መስጫ ቀናትና ጊዜያትን የሚገልፁ መረጃ ሰጭ ፅሁፎችን በመለጠፍ እና ራስ ገላጭ መታወቂያ በመልበስ ወደ ክፍሉ ለሚመጡ ተገልጋዬች ምቹ ሁኔታ መፍጠር | ü | ü | ü | ü | |
· የስራ ሂደቱ ሰራተኞች የስራ ስዓትን አክብረው የቀን ተቀን ሰራዎቻቸውን ማከወናቸውን መከታተል ወርሀዊ የክፍያ ማረጋገጫ ለሚመለተው አካል መስጠት | ü | ü | ü | ü | ||
· ከተለያዩ የውስጥና የውጭ የስራ ክፍሎች ምላሽ እንዲሰጥባቸው ለሚጠየቁ ጉዳዬች በወቅቱ ተገቢ ምላሽ እንዲሰጥባቸው ማድረግ | ü | ü | ü | ü | ||
· ወደ ስራ ክፍሉ የሚመጡ አሰለጣኝ መምህራን ሰልጣኞችና ሌሎች ተገልጋዬችን በዲሞክራሲያዊነት በፍትሀዊነት በግልፀኝነት እና በመልካም አገልግሎት አሰጣጥ መርህ መሰረት ማሰተናገድ | ü | ü | ü | ü | ||
ግብ 3 የተፈቀደ የመደበኛ የውስጥ ገቢና የተራድኦ በጀት በፋይናንስ ደንብና መመሪያ መሰረት ስራ ላይ እንዲውል በማድረግ ኮሌጁ ያስቀመጠው የትምህርትና ስልጠና ግብ እንዲሳካ ማገዝ | · ለዘመኑ የተፈቀደ የመደበኛ የውስጥ ገቢ በጀትና ተራድኦ ገንዘብ በፋይናንስ ደንብና መመሪያ መሰረት ስራ ላይ መዋሉን ማረጋገጥ | ü | ü | ü | ü | |
· የባንክ ሂሳብ እንቅስቃሴ በየዕለቱ በመከታተልና መቆጣጠር የሂሳብ ማስታረቂያም /Reconslaion/ በየወሩ በመስራት ሪፖርት ማቅረብ | ü | ü | ü | ü | ||
· ልዩ ልዩ የፋይናንስ ክፍያ አገልግሎት የሚፈፀሙበት የጊዜ ሰሌዳ በማዘጋጀት የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲገኝ ማድረግ | ü | ü | ü | ü | ||
· የመንግስት ግዴታ የሆኑ ወጭዎች / የስልክ የመብራትና የውሀ ክፍያዎችን በወቅቱ መክፈል | ü | ü | ü | ü |
በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት የሚከናወኑ ተግባራት
ዕቅድ | የሚከናወኑ ተግባራት | የክንውን ጊዜ /ሩብ አመት/ | ክንውን በመቶኛ | |||
1ኛ | 2ኛ | 3ኛ | 4ኛ | |||
ግብ 4 የግዥ ተግባራት በጥራት በቅልጥፍናና ወጭ ቆጣቢ በሆነ መንገድ በግዥ መመሪያ መሰረት እንዲፈፀሙ በማድረግ ለየስራ ክፍሎች ተገቢው ግልጋሎት መስጠት | · የልዩ ልዩ ቋሚና አላቂ ንብረቶች ግዥ የፋይናንስ ደንብና መመሪያን ተከትሎ በሚቀርበው የግዥ ጥያቄ መሰረት በወቅቱ ተፈፅሞ የሚፈልገው ግልጋሎት እንዲገኝ ማድረግ | ü | ü | ü | ü | |
· ለልዩ ልዩ ግዥዎች የሚወጡ ሂሳቦችን እንቅስቃሴ በመዝገብ መከታተል ለወጡበት አላማ መዋላቸውን ማጋገጥ ሰነዶች ወቅታቸውን እየጠበቁ እንዲወራረዱ ማድረግ | ü | ü | ü | ü | ||
ግብ 5 ተገዝተውም ሆነ በስጦታ የሚመጡ ንብረቶችን ጥራታቸውንና ትክክለኛነታቸውን በማረጋገጥ በአግባቡ ገቢ እና ወጭ እየሆኑ ለታለመው አገልግሎት መዋላቸው ማረጋገጥ፡፡ | · የአላቂና ቋሚ ንብረቶች አመዘጋገብ ፣ አጠባበቅ ቁጥር አሰጣጥ የገቢና ወጭ ሂደት የንብረት አጠቃቀም ደንብን ተከትሎ እንዲፈፀም ማድረግ | ü | ü | ü | ü | |
· ግልጋሎት የማይሰጡ ንብረቶችንና የሂሳብ ሰነዶችን የንብረትቆጣሪ ኮሚቴ አጣርቶ በሚያቀርበውና የንብረት መመሪያ በሚፈቅደው መሰረት እንዲወገዱ ማድረግ | ü | ü | ü | ü | ||
ግብ 6 ልዩ ልዩ የጠቅላላ አገልግሎት ተግባራትን በማከናወን ተገቢው ግልጋሎት እንዲገኝ ማድረግ | · የጀኔሬተር ፣ የመኪኖች የኮምፒውተሮች የማባዣ መሳሪያዎች የመማሪያ ክፍሎችና በሮች ፣ ጥቁር ሰሌዳዎች ወዘተ ብልሽት ሲደርስባቸው እየተከታተሉ እንዲጠገኑ ማድረግ | ü | ü | ü | ü | |
· የመኪና ጥገና ጋራዥን በጨረታ መርጦ ግልጋሎት የሚገኝበትን አሰራር መፍጠር የመኪኖችን ደህንነት መጠበቅ በአግባቡ ማሰማራት አገልግሎታቸውን መቆጣጠር ለመኪኖች ኢንሹራንስ መግባት አመታዊ ክላውዶ በወቅቱ ማስፈፀም | ü | ü | ü | |||
· የውሀ ፣ የመብራት ፣ የስልክ ፣ የፋክስ ፣ የኢንተርኔት ወዘተ አገልግሎት በተሟላ ሁኔታ እንዲገኙ ማድረግ | ü | ü | ü | ü | ||
· የግቢና ንብረት ጥበቃ ስራን ማጠናከር የሚወጣ ንብረት በህጋዊ መንገድ መውጣቱን ማረጋገጥ የሚገቡ ደንበኞችን እየፈተሹ በመታወቂያ እንዲገቡ ማድረግ | ü | ü | ü | ü | ||
· ሽንት ቤቶች በወቅቱ ማስመጠጥ | ü | ü | ü | |||
· የነባርና የሚሊኒየም መታሰቢያ ችግኞችንመንከባከብ አዲስ ችግኞች መትከል | ü | ü | ü | ü | ||
ግብ 7 ልዩ ልዩ የልማት ኘሮጀክቶች በውስጥ ገቢ በጀት በማከናወን ልዩ ልዩ የትምህርትና የአስተደደር ስራ ዘርፎች የተሟላ ግልጋሎት የሚያገኙበት ሁኔታ መፍጠር | · በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ አገልግሎት መስጫ ግንባታዎችና የጥገና ስራዎች ማከናወን | ü | ü | |||
· ልዩ ልዩ የትምህርትና የአስተዳደር አገልግሎት መስጫ /መምህራን ቢሮ ህንፃ ላይ ያለውን ክፍት ቦታ ማሰራት ሌሎች ለሱቅ አገልግሎት የሚውሉ ትንንሽ ቤቶችን መስራት የመምህራን መዝናኛ ቤት ለብቻ ማዘጋጀት የተጀመረውን የስፖርት ሜዳ ትሪቡን/ ማጠናቀቅ | ü | ü | ||||
· ወደ ልዩ ልዩ ክፍሎች የሚያገናኙ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን ማስተካከልና ጥገና ስራ መስራት | ü | ü | ||||
· የመማሪያ ክፍሎች መሰረቶችና መፋሰሻ ቦዬች ጥገናና የማስተካከል ስራ መስራት | ü | ü | ||||
· ያልታጠረውን የኮሌጁን ግቢ በድጋይ ግንብና ብረት ማጠር የፈረሰውን መልሶ መገንባት | ü | |||||
· ንብረት ያለባቸውን ክፍሎች በርና መስኮቶች የብረት ፍርግርግ ማሰራት | ü | ü | ||||
· ለመምህራን ቢሮዎች የመምህራንን ወንበርና ጠረጼዛ ማሟላት | ü | ü | ||||
· በየመማሪያ ክፍሎች ለመምህራን ማረፊያ የሚሆኑ ወንበርና ጠረጼዛዎችን ማሟላት | ü | |||||
· የቤተ መፅሀፍቱን የሽንት ቤት ማጠራቀሚያ ጉድጓድ /safity tanker/ ማሰራት | ü | ü | ||||
· የሚደርሱ የመማሪያ ክፍሎችን ወለል እድሳት ማድረግ | ü | ü |
- ሂሳብ ክፍል በተመለከተ
ተ.ቁ | አበይት ተግባራት | ግብ | በስራ ዝርዝር የተከናወኑ ተግባራት | የታቀደ በመቶኛ | አፈፃፀም በ% |
1. | ዕቅድ በተመለከተ
የመደበኛ እና ውስጥ ገቢ በጀት |
በ2012 ዓ.ም መደበኛ በጀት ከትምህርት ቢሮ ደመወዝና ስራ ማስኬጃ በጀት በመቀበል ከዞኑ ገ/ኢ/ል/መምሪያ ገንዘብ በዝውውር መቀበል
|
· የደመወዝ በጀት በሌጀር መመዝገብ እና በየወሩ ወጭ መፈፀም | 100% | 72.84% |
· የስራ ማስኬጃ በጀት በሌጀር መመዝገብ እና ወጭ መፈፀም | 100% | 85.97 | |||
· ከትምህርት ቢሮ ተጨማሪ በጀት መቀበልና መመዝገብ | 100% | 100% | |||
ከትምህርት ቢሮ በ2012 ዓ.ም ውስጥ ገቢ በጀት ለሰራተኞች የሚከፈሉ ልዩ ልዩ ክፍያዎች ስራ ማስኬጃ በጀት መቀበል
|
· ለሰራተኞች የሚከፈሉ ልዩ ልዩ ክፍያዎችና ስራ ማስኬጃ በሌጀር መመዝገብ እና በየወሩ ወጭ መፈፀም | 100% | 16.86% | ||
2. | ዩኒሴፍ በተመለከተ | ከትምህርት ቢሮ የዩኒሴፍ በጀት መቀበል | · የዩኒሴፍ በጀት በሌጀር መመዝገብ እና ወጭ መፈፀም | 100% | 99.99% |
3. | ክዘናና ስርጭት ማዕከል በጀት | በ2012 ዓ.ም የክዘናና ስርጭት ማዕከል በጀት ከትምህርት ቢሮ ደመወዝና ስራ ማስኬጃ በጀት መቀበል ከዞኑ ገ/ኢ/ል/መምሪያ ገንዘብ በዝውውር መቀበል | · የደመወዝ በጀት በሌጀር መመዝገብ እና በየወሩ ወጭ መፈፀም | 100% | 63.62% |
· የስራ ማስኬጃ በጀት በሌጀር መመዝገብ እና ወጭ መፈፀም | 100% | 41.44% | |||
4. | ልዩ ልዩ ገቢን በተመለከተ | የተለያዩ ገቢዎችን በመሂ/1 ገቢ መሰብሰብ | · ከኦፊሻል፣ ከቤት ኪራይ እና ልዩ ልዩ ገቢ መሰብሰብ እና ወደ ባንክ ገቢ ማድረግ | 100% | 100% |
5. | የክፍያ ሰነዶችን በተመለከተ | በየቀኑ የክፍያ ሰነዶችን ማዘጋጀት | · የሰነዱን ትክክለኛነት በማረጋገጥ የክፍያ ሰነድ በማዘጋጀት ክፍያ መፈፀም | 100% | 100% |
· ገቢና ወጭ ሰነዶችን በየቀኑ በማቀናነስ ሌጀር ባላንስ መስራት | 100% | 100% | |||
2. ግዥን በተመለከተ
|
|||||
ተ.ቁ | አበይት ተግባራት | ግብ | በስራ ዝርዝር የተከናወኑ ተግባራት | የታቀደ በመቶኛ | አፈፃፀም በ% |
1 | የግዥ ፍላጎትን ማሰባሰብን በተመለከተ | የግዥ ፍላጎትን ከየስራ ሂደቱ እንዲሰበሰብ ማድረግ | · የግዥ ፍላጎትን ከየስራ ሂደቱ ተሰብስቧል | 100% | 100% |
2 | ዓመታዊ ግዥን በተመለከተ | ዓመታዊ ግዥ በግልፅ ጨረታ ወጥቶ ግዥ እንዲፈፀም ማድረግ | · የተለያዩ ለኮሌጁ የሚያስፈልጉ ማቴሪሎች ግዥ ተፈፅሟል | 100% | 98% |
3 |
የፕሮፎርማ ግዥን በተመለከተ | የተለያዩ እቃዎችን በፕሮፎርማ ግዥ መፈፀም | · የመኪና ዕቃዎች ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እቃዎችን እና የተለያዩ ዕቃዎች በፕሮፎርማ ግዥ ተገዝቷል | 100% | 100% |
· አስቸኳይ ግዥዎች በገቢያ ጥናት በፕሮፎርማ እና በቀጥታ ግዥ ተፈፅሟል | 100% | 100% | |||
4 | እድሳትና ጥገናን በተመለከተ | የኮሌጁ እድሳት እና ጥገና የሚያስፈልጋቸውን ጥገና እና እድሳት ማድረግ | · የኮሌጁ መማሪያ ክፍሎች እድሳት ተደርጓል | 100 | 90% |
· የተበላሹ መኪናዎች በወቅቱ እንዲጠገኑ ተደርጓል | 100% | 20% | |||
· የመምህራት መኖሪያ ቤት እና ሽንት ቤት በባለሙያ ተጠግኗል | 100% | 50% |
- ቋሚ ንብረትን ምዝገባን በተመለከተ
ተ.ቁ | አበይት ተግባራት | ግብ | በስራ ዝርዝር የተከናወኑ ተግባራት | የታቀደ በመቶኛ | አፈፃፀም በ% |
1 | ቋሚ እቃዎችን በተመለከተ | ቋሚ እቃዎችን መዝግቦ መያዝ እና ጥገና የሚስፈልጋቸውን መለየት | · ቋሚ እቃዎችን ተመዝገበው ተይዘዋል | 100% | 90% |
· የሚጠገኑ ቋሚ ንብረቶችን በመለየት ተለይተው እንዲቀርቡ ተደርገዋል | 100% | 50% | |||
· የመምህራን መኖሪያ ቤትና ቢሮዎች መማሪያ ክፍሎችን በመከታተል ጥገና የሚስፈልጋቸውን ቤቶች ለይቶ የማቅረብ ስራ ተሰርቷል | 100% | 90% | |||
· ሰራተኞች በየስማቸው ያወጧቸውን እቃዎች ለይቶ የመያዝ ስራ ተሰርቷል | 100% | 100% | |||
· አዲስና አሮጌ እቃዎችን ወጥ የሆነ መለያ ቁጥር ተሰጥቷል | 100% | 90% | |||
2 | የንግድ ቤቶችን በተመለከተ | የንግድ ቤቶች ሲከራዩ ውል በዞኑ ፍትህ መምሪያ እንዲወስዱ ማድረግ | · የንግድ ቤቶች ሲከራይ በዞኑ ፍትህ መምሪያ ውል እንዲወስዱ ተደርጓል | 100% | 98% |
· የተከራዩ ቤቶች ሲለቀቁ የመረከብ ስራ ተርቷል | 100% | 100% | |||
· በኮሌጁ የተከራዩ ቤቶች ውል የጨረሱ መሆኑን በማረጋገጥ ውላቸው እንዲታደስ ተደርጓል | 100% | 98% |
- ንብረት ኦፊሰር በተመለከተ
ተ.ቁ | አበይት ተግባራት | ግብ | በስራ ዝርዝር የተከናወኑ ተግባራት | የታቀደ በመቶኛ | አፈፃፀም በ% |
1 | የተገዙ ንብረቶችን በተመለከተ | የተገዙ ንብረቶችን ገቢ ማድረግ እና በድልድሉ መሰረት በየስራ ሂደቱ እንዲከፋፈል ማድረግ | · የተገዙ ንብረቶችን ገቢ ማድረግ እና በድልድሉ መሰረት በየስራ ሂደቱ እንዲከፋፈል ተደርገጓል | 100% | 90% |
· ንብረቶች በአግባቡ እንዲያዙ ተደርገጓል | 90% | 80% | |||
2 | የሚወገዱ ንብረቶችን በተመለከተ | መወገድ የሚገባቸውን ንብረቶች ለይቶ ማቅረብና እንዲወገዱ ክትትል ማድረግ | · መወገድ የሚገባቸውን ንብረቶች ለይቶ ማቅረብና እንዲወገዱ ክትትል ተደርጓል | 90% | 80% |
3 | ስቶክ ካርድ ምዝገባ በተመለከተ | እቃዎች ገቢና ወጭ ሲደረጉ ስቶክ ካርድ እንዲሰራ ማድረግ | · እቃዎች ገቢና ወጭ ሲደረጉ ስቶክ ካርድ ምዝገባ ተሰርቷል | 100% | 90% |