Annual Plan

ተ.ቁየሚከናወኑ ተግባራትፈፃሚየሚከናወንበት ጊዜ (ወር)
ሐምነሃመስጥቅኅዳታህጥርየካመጋሚያግንሰኔ
1.ተግባራትን በዕቅድ መምራት
1.1በክፍሉ ለሚከናወነው ተግባራት ዝርዝር የማስፈፀሚያ ውጤት ተኮር ዕቅድ በማዘጋጀት፣ ለሚፈፅሟቸው ሠራተኞች ግልፅ ማብራሪያ (orientation) በመስጠት፣ ለተግባራቱ ስኬታማነት የጋራ መግባባት ላይ በመድረስ መፈፀም፣የክፍሉ ኃላፊX     X     
1.2የተግባራት ዕቅድ መከታተያ ቅጽ (check list) በማዘጋጀት፣ የተግባራቱ ሂደት በሚፈለገው የጥራት መጠንና መከናወኛ ጊዜ መፈፀማቸውን እየተከታተሉ በመገምገም የቅርብ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣የክፍሉ ኃላፊXXXXXXXXXXXX
1.3የክፍሉ ሰራተኞች የክፍሉን ዕቅድ ሂደትና ውጤት ቋሚ በሆነ የጊዜ ሰሌዳ የሚገመግሙበት አሰራር በመፍጠር በአፈፃፀም ላይ ለሚታዩ ችግሮች ወቅቱን የጠበቀ መፍትሄ መስጠት፣የክፍሉ ኃላፊና ሠራተኞችXXXXXXXXXXXX
1.4የክፍሉን ወቅታዊ መረጃዎች (stastics) እና የየሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በጥራትና በወቅቱ በማዘጋጀት ለሚመለከተው አካል መስጠት፣የክፍሉ ኃላፊና ሠራተኞች  X  X  X  X
2በክፍሉ የሚከናወኑ ተግባራትን በመልካም አገልገሎት አሰጣጥ መርህ መሰረት መፈፀም
2.1ለክፍሉ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን እና የጽህፈት መሳሪያዎችን ፍላጎትና አቅርቦት እየተከታተሉ እንዲሟሉ በማድረግ ምቹ የስራ ሁኔታ በመፍጠር ተገቢውን አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግየክፍሉ ኃላፊXXXXXXXXXXXX
2.2የክፍሉ ሠራተኞች በየሥራ መስኮቶቻቸው ላይ ማንነታቸውን የሚገልፁ መግለጫዎች፣ የሚያስተናግዷቸው ክፍሎች፣ የሚሰጧቸውን የአገልግሎት አይነቶች፣ እና የአገልግሎቶች መስጫ ቀናትና ጊዜያትን የሚገልፁ መረጃ ሰጭ ጽሁፎችን በመለጠፍ ወደ ክፍሉ ለሚመጡ ተገልጋዮች ምቹ ሁኔታ መፍጠር፣የክፍሉ ኃላፊና ሠራተኞችXXXXXXXXXXXX
2.3የክፍሉ ሠራተኞች በስራ ቦታቸው ራስ ገላጭ መታወቂያ (Chest-Badge) በደረት ላይ በማንጠልጠል አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ፣የክፍሉ ኃላፊና ሠራተኞችXXXXXXXXXXXX
2.4የክፍሉ ሠራተኞች የስራ ሰዓትን አክብረው የቀን ተቀን ስራዎቻቸውን ማከናወናቸውን መከታተል፣ ወርሃዊ የክፍያ ማረጋገጫ ለሚመለከተው አካል መስጠት፣የክፍሉ ኃላፊXXXXXXXXXXXX
2.5ከተለያዩ የውስጥና የውጭ የስራ ክፍሎች ምላሽ እንዲሰጥባቸው ለሚጠየቁ ጉዳዮች  በወቅቱ ተገቢ ምላሽ እንዲሰጥባቸው ማድረግ፣የክፍሉ ኃላፊና ሠራተኞች            
2.6በክፍሉ የሚከናወኑ ተግባራትና  አገልግሎቶች በዲሞክራሲያዊነት፣ በፍትሀዊነት፣ በግልፀኝነት፣ እና በተጠያቂነት እንዲፈፀሙ በማድረግ የውጭ የተገልጋዮችን ፍላጐት ማርካት፣የክፍሉ ኃላፊና ሠራተኞችXXXXXXXXXXXX
2.7ወደ ክፍሉ የሚመጡ አሠልጣኝ መምህራንና ሌሎች የውጭ ተገልጋዮች ጋር ሠራተኞች የሚኖራቸው ግንኙነት በዲሞክራሲያዊና በመልካም መስተንግዶ መርህ ላይ የተመሰረተ መሆኑን መከታተል፣ ተገልጋዮች ይዘዋቸው የሚመጡትን ጥያቄዎችና ችግሮች በአግባቡ በማዳመጥ በመልካም አገልግሎት አሰጣጥ መርህ መሠረት በማስተናገድ እርካታቸውን እንዲገልፁ ማድረግ፣የክፍሉ ኃላፊና ሠራተኞችXXXXXXXXXXXX
2.8የስራ ድርሻም ሆነ በሃላፊ የሚሠጥን የስራ ትዕዛዝ በቅንነት በፈቃደኝነት ያለጎትጓች ተለይቶ በተቀመጠ የጊዜ ገድብ መፈፀምየክፍሉ ሠራተኞችXXXXXXXXXXXX
3የሰልጣኝ ምዝገባ፣ የትምህርት ውጤት ምዝገባና የትምህርት ውጤት አሰጣጥ ተግባራትን በጥራት፣ በቅልጥፍና እና በወቅቱ መፈፀም
3.1የሁሉም ፕሮግራሞች ኮርሶች ተሻሽሎ በተዘጋጀው ኮርስ ካታሎግና መጠነ ግብር መሠረት በአግባቡ መሰጠታቸውን ማረጋገጥ፡፡የክፍሉ ኃላፊና የሪከርድ ባለሙያዎችX X    X    
3.2የኮርስ መመዝገቢያ ቅፆች የኮርስ ካታሎግን መሠረት በማድረግ እያዘጋጁ ሥራ ላይ ማዋል፣የክፍሉ ኃላፊና የሪከርድ ባለሙያዎችX X    X    
3.3የኮርስ ውጤቶች በወቅቱ ገቢ መደረጋቸውን መከታተል፣ በወቅቱና በጥንቃቄ እንዲመዘገቡ ማድረግ፣ በአግባቡ መያዝ፣የሪከርድ ባለሙያዎች X    X    X
3.4የተማሪዎች ስም ዝርዝር፣ ከቃላት ግድፈት በፀዳ መልኩ ከነአያት በጥራት ፅፎ መያዝ፣ ለሚመለከታቸው ክፍሎች መስጠት፣ የተማሪዎችን መታወቂያ በጥራትና በወቅቱ እያተዘጋጁ መስጠት፣ ሲለቁ ተከታትሎ ማስመለስ፣የሪከርድ ባለሙያዎችX  X   X    
3.5ዲፕሎማዎች፣ ቴምፖራሪዎች፣ የተማሪዎች ሪፖርት ካርዶች እና ሌሎች ማስረጃዎችን በጥራትና በየወቅቱ እያዘጋጁ ለተማሪዎች መስጠት፣የሪከርድ ባለሙያዎችXXXXXXXXXXXX
3.6ከኮሌጁ ጋር በመነጋገር የዲፕሎማ ክረምት ተማሪዎች ውጤት በት/ቤት መዝጊያ ወቅት ሰሜን ጎንደር ዞን ባሉ ወረዳዎች እንዲደርስ ማድረግየክፍሉ ኃላፊ      X     
3.7በክፍሉ ውስጥ ሥራ ላይ የሚውሉ ቅፃቅፆችን በማስተካከል ተገቢውን መረጃ እንዲይዙና ለአጠቃቀም ግልፅና ምቹ እንዲሆኑ ማድረግየክፍሉ ኃላፊና የሪከርድ ባለሙያዎችXXXXXXXXXXXX
3.8ከትምህርት ቢሮ ተደልድለው የሚላኩ አዲስ መደበኛ ሰልጣኞች እና በኮሌጁ የሚመለመሉ አዲስ የማታ ተማሪዎችን በመመዝገብ ሥልጠናቸውን እንዲጀምሩ ማድረግየሪከርድ ባለሙያዎች   X        
3.9በአዲሱ ሞዳሊቲ ፕሮግራሞች በመደበኛም ሆነ በማታው የሚሰለጥኑ 2ኛና 3ኛ ዓመት ተማሪዎችን ተቀብሎ በመመዝገብ የዘመኑን ትምህርትና ስልጠና እንዲጀምሩ ማድረግየሪከርድ ባለሙያዎች  X     X   
3.10ለአዲስና ነባር ሠልጣኞች ስለአካዳሚክ ህጎችና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች ማብራሪያ (orientation) መስጠት፣ በራሪ ጽሑፎችን (brochure) በማዘጋጀት ዋና ዋና የአካዳሚክ ህጎችን መስጠት፡፡የክፍሉ ኃላፊና የሪከርድ ባለሙያዎች   X        
3.11በመንግስት ወጭ የሚማሩ መደበኛ ተማሪዎችን በትምህርት ላይ ያሉትን በየወሩ በመለየት የኪስ ገንዘባቸው በወቅቱ እንዲከፈል ማድረግየክፍሉ ኃላፊና የሪከርድ ባለሙያዎችXXXXXXXXXXXX
4ለኮሌጁ ተልዕኮ መሳካት የጋራ ስሜት (Team Sprit) ፈጥሮ መንቀሳቀስ
4.1በክፍሉ ውስጥ 1ለ5 አደረጃጀትን በመፍጠር በጋራ የሚሠሩ ስራዎችን እና በተናጠል የሚሰሩ ስራዎችን በልማት ሠራዊት ማከናወን፣የክፍሉ ሠራተኞችXXXXXXXXXXXX
4.2ለክፍሉ የተመደቡ ቋሚና አላቂ የስራ መሳሪያዎች በአግባቡና በቁጠባ ስራ ላይ መዋላቸውን ማረጋገጥ፣የክፍሉ ኃላፊXXXXXXXXXXXX
4.3የክፍሉ ስራ ደረጃውን ጠብቆ በወቅቱ እንዲጠናቀቅ አዳዲስ ሃሳቦችን እያፈለቁ ስራ ላይ ማዋል፣የክፍሉ ሠራተኞችXXXXXXXXXXXX
4.4ከሌላው ለመማርም ሆነ ሌላውን ለማስተማር ፈቃደኛ መሆንየክፍሉ ሠራተኞችXXXXXXXXXXXX
4.5ሌላውን ለማገዝ ፈቃደኛ መሆን ተግባራዊም ማድረግየክፍሉ ሠራተኞችXXXXXXXXXXXX
5በኮሚዩኒኬሽንና የቢሮ አስተዳደር ባለሙያ የሚከናወኑ ተግባራት
5.1ረቂቃቸው ተዘጋጅተው እንዲፃፉ የሚቀርቡ ደብዳቤዎችን፣ ሪፖርቶችንና ሌሎች ጸሁፎችን በሚሰጠው የስራ መመሪያ መሰረት፣ ተገቢውን የአፃፃፍ ሥርዓት በማስተካከል፣ በጥራት፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ፣ በሚፈለገው መጠን፣ በወጪ ላይ ብክነት ሳያስከትል ፅፎ ማቅረብ፣የኮሚ/ቢ/አስ/ ባለሙያXXXXXXXXXXXX
5.2በራስ ኃላፊነት ተረቅቀው እንዲፃፉ የሚሰጡ ትዕዛዞችን በጥራት አዘጋጅቶና ፅፎ ማቅረብ፣የኮሚ/ቢ/አስ/ ባለሙያXXXXXXXXXXXX
5.3ለውሳኔና ለፊርማ ወደሚመለከታቸው ክፍሎች የሚመሩ ደብዳቤዎችን በአይነት በመለየት በወቅቱ እያቀረቡ እንዲፈፅሙ ማድረግየኮሚ/ቢ/አስ/ ባለሙያXXXXXXXXXXXX
5.4በክፍሉ የሚካሄዱ ስብሰባዎችን ቃለጉባኤ መፃፍ፣ መያዝ የስብሰባ ጥሪዎችን ማስተላለፍ፣ የመሳሰሉ ተግባራትን በአግባቡ መፈፀም፣የኮሚ/ቢ/አስ/ ባለሙያXXXXXXXXXXXX
5.5በስራ ክፍሉ ውስጥ እንዲቀመጡ የሚመጡ ልዩ ልዩ ፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች፣ በመልክ በመልካቸው አደራጂቶ በመያዝ ሲፈለጉ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚቀርቡበት አሰራር መዘርጋት፣የኮሚ/ቢ/አስ/ ባለሙያXXXXXXXXXXXX
5.6ብልሽት የሚደርስባቸውን የሥራ መሳሪያዎች በመከታተል በወቅቱ ጥገና እንዲደረግላቸው በማድረግ የክፍሉ ሥራ እንዳይተጓጎል ማድረግ፣የኮሚ/ቢ/አስ/ ባለሙያXXXXXXXXXXXX
5.7በስልክ አገልግሎትን በተገቢው መንገድ በመቀበል ማስተናገድ፣ ምላሽ መስጠት ለሀላፊ ማቅረብየኮሚ/ቢ/አስ/ ባለሙያXXXXXXXXXXXX